ያንብቧት
ማሃሙዴ ጋ ጠብቂኝ! (መሀመዴ ሰሌማን) ስብሓት ‹‹ትኩሳት›› ብሎ በጠራው መጽሀፉ ጀርባ ሊይ ምን አለ? “ወጣት ሁን” አሇ፡፡ ቢመርህ ‹‹ሪቮለሽን›› ታስነሳሇህ፣ እጅግ ቢመርህ ራስህን ታጠፊሇህ…፡፡ ሇማንኛውም ወጣት ሁን፡፡ እኔ ግን እሌኻሇሁ፣ ወጣት መሆኑን ሁን፣ ነገር ግን ራስህን ከማጥፊትህ በፉት ፒያሳ ሂዴ፤ ሏሳብህን ሌትቀይር ትችሊሇህና፡፡ ሇመሞትም ቢሆን የፒያሳን ያህሌ መሌካም ሰፇር የሇም፡፡ ቀባሪ አታጣም፤ በፒያሳ ሰው ባያይህ ማዘጋጃ ያይኻሌ፡፡ሇመሞትም ሇመኖርም ስታስብ ፒያሳ ሂዴ፡፡
ፒያሳን ሞትም ቢሆን የምመርጥሌህ ያለምክንያት አይዯሇም፡፡ ሞት ሞት የሚሸት ስም በዴፌን አዱስ አበባ የምታገኘውም ፒያሳ ነው፡፡ “ድሮ ማነቂያ” ና “እሪ በከንቱ”ን እንዯናሙና ውሰዴ፡፡ ‹‹ተረት ሰፇር››ም አንተን ተረት ሇማዴረግ በሚያስችለ ሕይወቶች የተሞሊ መንዯር ነው፤ ተረት መሆን ከፇሇግህ፡፡ ፒያሳ ሥጋን ብቻ ሳይሆን ነፌስን ሇማጥፊት ጭምር ምርጥ ሰፇር ናት፡፡ ካሊመንክ ሙትና ሞክረው፡፡ ነግቶ ሳይመሽ ማዘጋጃ ይቀብርኻሌ፡፡ ስራ ሇማቅሇሌ ከፇሇክ ዯግሞ እዚያው ማዘጋጃ በር ሊይ ጠጋ ብሇህ ራስህን መዴፊት ትችሊሇህ፡፡ ፒያሳ ወዯ ሕይወትም ሌትመሌስህ ትችሊሇች፡፡ “እንዳት?” በሇኝ፡፡ ወጣት ነህና ስብሓት በመከረህ መሰረትራስህን የማጥፊት መብትህን ሇመጠቀም ወዯ ፒያሳ መጣህ እንበሌ፡፡ የት 1ጋር መሞት እንዲሇብህ ሇመምረጥ በፒያሳ ዞር ዞር ስትሌ እመነኝ ሌብ የምታጠፊ ቆንጆ ታያሇህ፡፡ ፀጉሯ የሚዘናፇሌ፣ ዲላዋ የሚዯንስ፣ ጡቶቿየሚስቁ… መኖር የምታስመኝ ቆንጆ ሌቅም ያሇች ውብ 13 ቁጥር አውቶብስ ስትጠብቅ ታያታሇህ፡፡ በዚህን ጊዜ ሌብህ ይሸፌትና አንተም የተፇጥሮ ሞትህን መጠበቅ እንዲሇብህ ትረዲሇኽ፡፡ ከዚያች ቅፅበት ጀምሮ የ13 ቁጥር አውቶብስ ቋሚ ዯንበኛ ሆነህ ታርፇዋሇህ፡፡ አውቶብስና ሞት በራሳቸው ሰዒት እስኪመጡ ትጠብቃሇህ። ፒያሳ ወዯ ሕይወት መሇሰችህ ማሇት አይዯሌ?
የፒያሳ ካፌውዎች
ፒያሳ አንዴ ሺህ አንዴ መቶ ካፋዎች ያለባት ቅመም የሆነች ሰፇር ናት፡፡ አንዴ ሺህ አንዴ መቶ ቆንጆ ሌጃገረድች ዯግሞ በካፋዎቿ ውስጥ ተኮሌኩሇው ኮካ በ‹‹ስትሮ›› ይጠጣለ፡፡ ‹‹ስትሮ›› ምን እንዯሆነ ካሊወቅክ የፒያሳ ሌጅ አይዯሇህም ማሇት ነው፡፡ ‹‹ስትሮ›› በቆንጆ ሌጅ ከንፇርና በቆንጆ ብርጭቆ መሀሌ የተሰራ የሊስቲክ ዴሌዴይ ነው፡፡
0 አስተያየቶች